• የሕዳር 4 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • 2024/11/13
  • 再生時間: 10 分
  • ポッドキャスト

የሕዳር 4 ቀን 2017 የዓለም ዜና

  • サマリー

  • -የሶማሊላንድ ሕዝብ የወደፊት ፕሬዝደንቱን ለምረጥ ዛሬ ድምፅ ሲሰጥ ዉሏል።በምርጫዉ ራስዋን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ የምትጠራዉን ግዛት ላለፉት ሰባት ዓመታት የመሩት ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሒ አብዲ ከዋነኛዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩ ከአብዲረሕማን መሐመድ አብዱላሒ ጋር በቅርብ ርቀት ይፎካከራሉ።----የእስራኤል ጦር ዛሬም እንደመሰንበቻዉ የጋዛ ሠርጥንና የሊባኖስ ርዕሰ ከተማ ቤይሩትን ሲደበድብ ዋለ።--ባኩ-አዘር በጃን በተያዘዉ የዓየር ንብረት ጉባኤ ላይ የአየር ንብረትን በመበከል ቀዳሚዉን ሥፍራ የሚይዙ ሐገራት መሪዎች ባለመገኘታቸዉ ጉባኤዉ ለአግባቢ ዉጤት መድረሱ እያነጋገረ ነዉ።
    続きを読む 一部表示

あらすじ・解説

-የሶማሊላንድ ሕዝብ የወደፊት ፕሬዝደንቱን ለምረጥ ዛሬ ድምፅ ሲሰጥ ዉሏል።በምርጫዉ ራስዋን የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ብላ የምትጠራዉን ግዛት ላለፉት ሰባት ዓመታት የመሩት ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሒ አብዲ ከዋነኛዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩ ከአብዲረሕማን መሐመድ አብዱላሒ ጋር በቅርብ ርቀት ይፎካከራሉ።----የእስራኤል ጦር ዛሬም እንደመሰንበቻዉ የጋዛ ሠርጥንና የሊባኖስ ርዕሰ ከተማ ቤይሩትን ሲደበድብ ዋለ።--ባኩ-አዘር በጃን በተያዘዉ የዓየር ንብረት ጉባኤ ላይ የአየር ንብረትን በመበከል ቀዳሚዉን ሥፍራ የሚይዙ ሐገራት መሪዎች ባለመገኘታቸዉ ጉባኤዉ ለአግባቢ ዉጤት መድረሱ እያነጋገረ ነዉ።

የሕዳር 4 ቀን 2017 የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。