-
サマリー
あらすじ・解説
አርዕስተ ዜና -የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ የተጣለውን 10 በመቶ ታሪፍ ተከትሎ፤ ቻይና የአጸፋ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች። -የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ኬንያ ያቀረበችበትን ክስ አስተባበለ። ድርጅቱ ማስተባበያ የሰጠዉ፤ የኬንያ ፖሊስ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያና አደዛዥ እጽ ዝውወር ብሎም በሰዎች እገታ ክስ መግለጫ ማዉጣቱን ተከትሎ ነዉ። -በጎጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባህላዊ መንገድ ማዕድን እያወጡ በነበረው ሰዎች ላይ በደረሰው የመሬት መደርመስ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ።
activate_buybox_copy_target_t1