エピソード

  • SBS Examines: In Conversation with the Governor-General - SBS Examines: ወግ ከጠቅላይ እንደራሴዋ ጋር
    2024/11/26
    Australia's Governor-General is hopeful about Australia's future, despite conflict and difficulty dominating headlines. - ምንም እንኳ ርዕሰ ዜናዎች በግጭትና ሁከት ቢሞሉም፤ የአውስትራሊያ ጠቅላይ እንደራሴዋ የአውስትራሊያ መጪ ዕድል ላይ ተስፈኛ ናቸው።
    続きを読む 一部表示
    7 分
  • The impacts of First Nations tourism - የነባር ዜጎች ቱሪዝም ተፅዕኖዎች
    2024/11/12
    Are you seeking a truly impactful Australian travel experience? Whether you’re seeking wilderness, food, art or luxury, there are plenty of First Nations tourism adventure that you can explore, led by someone with 65,000 years of connection to this land. Not only will you deepen your experience, but you’ll help drive cultural and economic opportunities for First Nations communities. - እውነተኛ የሆነ አይረሴ የአውስትራሊያ ጉዞ ለማድረግ ይሻሉን? በሰዎች እምብዛም ያልተነካ፣ ምግብ፣ ሥነ ጥበብ ወይም ቅንጦት ይሁን፤ ከእዚህች ምድር ጋር የ 65,000 ዓመታት ቁርኝት ያላቸው አያሌ ሊጎበኟቸው የሚችሉ ልብ ሰቃይ የነባር ዜጎች ቱሪዝም አለ። ለተሞክሮዎ ጥልቀትን ማላበስ ብቻ ሳይሆን፤ የነባር ዜጎች ባሕላዊና ምጣኔ ሃብታዊ መልካም ዕድሎችን በመዘወርም እገዛዎን ያበረክታሉ።
    続きを読む 一部表示
    10 分
  • #74 Talking about your pet peeves (Med)
    2024/11/06
    Learn how to talk about things that annoy you.
    続きを読む 一部表示
    12 分
  • Is democracy on the decline in Australia? - የአውስትራሊያ ዲሞክራሲ እያሽቆለቆለ ነውን?
    2024/10/29
    Home Affairs Minister Clare O’Neil has labelled democracy our most precious national asset. But some people say it’s at risk. - የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች (የወቅቱ የቤቶች) ሚኒስትር ክሌር ኦኒል ዲሞክራሲን በብርቅ ብሔራዊ ቅርስነት መስለውታል። የተወሰኑ ወገኖች በፊናቸው ለአደጋ ተጋልጦ ያለ ስለመሆኑ ይናገራሉ።
    続きを読む 一部表示
    5 分
  • #73 When public transport goes wrong (Med)
    2024/10/28
    Learn how to communicate when using public transport, particularly when there are disruptions.
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • Rumours, Racism and the Referendum - አሉባልታ፣ ዘረኝነትና ሕዝበ ውሳኔ
    2024/10/22
    Misinformation and disinformation were rife during the referendum. The effects are still being felt a year on. - የተሳሳተ መረጃና አሳሳች መረጃ በሕዝብ ውሳኔ ወቅት ስር ሰደው የተሰራጩ ነበሩ። አንድ ዓመት አስቆጥሮም የጉዳት ስሜቱ አለ።
    続きを読む 一部表示
    5 分
  • Indigenous astronomy: How the sky informs cultural practices - የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት፤ ሰማይ እንደምን ባሕላዊ ትግበራዎች ያመላክታል
    2024/10/13
    Astronomical knowledge of celestial objects influences and informs the life and law of First Nations people. - የሕዋ አካላዊ ቁሶች የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት ዕውቀት ላይ ተፅዕኖን ያሳድራሉ፤ ሕይወትና ሕግንም ያመላክታሉ።
    続きを読む 一部表示
    11 分
  • #72 Talking about which team sport to join (Med)
    2024/10/09
    Learn how to describe social team sports and choose one that is right for you.
    続きを読む 一部表示
    7 分