エピソード

  • እንወያይ፦ የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል?
    2025/01/12
    የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? በውይይቱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማርያም፣ በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የሰብአዊ መብቶች መርሐ-ግብር ተባባሪ ዳይሬክተር ዶክተር አባድር ኢብራሒም እና የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አበራ ኃይለማርያም ተሳትፈዋል።
    続きを読む 一部表示
    46 分
  • ድርድሮች እና ስምምነቶች ይፋ ያለመደረጋቸው አንድምታ
    44 分
  • የ2024 ዓ.ም ዐበይት ክስተቶች አንድምታቸውና መዘዞቻቸው
    41 分
  • ሰላም እንዴት ይምጣ?
    42 分
  • ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ - ስኬት እና ድክመት ሲገመገም
    43 分
  • ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?
    2024/12/01
    በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰላማዊ ሰዎችም በግጭቱ የጥቃት ሰለባ መሆናቸውን የመብት ተሟጋቾች የሚያወጧቸው መረጃዎች ያሳያሉ።ያም ሆኖ ይህንን ሰቆቃ ለማስቆም በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል የንግግር ፍንጭ አልታየም።
    続きを読む 一部表示
    42 分
  • አንድ - ለአንድ፦ ከአቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ጋር
    13 分
  • የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ ማብቂያ ያገኝ ይሆን ? ተፋላሚዎች ተስፋ ይሰጡት ይሆን ?
    1 時間 3 分