• የዓርብ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • 2024/09/13
  • 再生時間: 11 分
  • ポッドキャスト

የዓርብ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና

  • サマリー

  • DW Amharic-በኮሬ ዞን በእገታ ላይ የነበሩ አራት አርሶ አደሮች መገደላቸው፤በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አንድ ድልድይ በመደርመሱ፤ ዞኑን ከአጎራባች አካባቢዎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ አገልግሎት እንደማይሰጥ መገለፁ፤የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት የሀገራቸውን ፓርላማ መበተናቸው፤መካከለኛው አውሮፓ በመጭው ቅዳሜና እሁድ በሚጥለው ከባድ ዝናብ ለከፍተኛ የጎርፍ ይጋለጣል መባሉ፤የሰሜን ኮሪያው መሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ የኒውክሌር ማብላያ እና የዩራኒየም ማበልፀጊያ ቦታዎችን መጎብኘታቸው፤ዶናልድ ትራምፕ ከተፎካካሪያቸው ካማላ ሀርስ ጋር ሌላ የምርጫ ክርክር እንደማያደርጉ ማስታወቃቸው የዛሬው የዓለም ዜና ያካተታቸው ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።
    続きを読む 一部表示
activate_samplebutton_t1

あらすじ・解説

DW Amharic-በኮሬ ዞን በእገታ ላይ የነበሩ አራት አርሶ አደሮች መገደላቸው፤በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አንድ ድልድይ በመደርመሱ፤ ዞኑን ከአጎራባች አካባቢዎች ጋር የሚያገናኝ መንገድ አገልግሎት እንደማይሰጥ መገለፁ፤የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት የሀገራቸውን ፓርላማ መበተናቸው፤መካከለኛው አውሮፓ በመጭው ቅዳሜና እሁድ በሚጥለው ከባድ ዝናብ ለከፍተኛ የጎርፍ ይጋለጣል መባሉ፤የሰሜን ኮሪያው መሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ የኒውክሌር ማብላያ እና የዩራኒየም ማበልፀጊያ ቦታዎችን መጎብኘታቸው፤ዶናልድ ትራምፕ ከተፎካካሪያቸው ካማላ ሀርስ ጋር ሌላ የምርጫ ክርክር እንደማያደርጉ ማስታወቃቸው የዛሬው የዓለም ዜና ያካተታቸው ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።

የዓርብ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。