• የጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • 2025/01/24
  • 再生時間: 10 分
  • ポッドキャスト

የጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • サマリー

  • ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልልሎች በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች ከ167 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የአፋር ክልልን ከኦሮሚያ ክልል ጋር በሚያዋስነው አካባቢ በድጋሚ ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴት የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ሂጃብ እና ኒቃብ ለብሰው ወደ ግቢ መግባት በመከልከላቸው በመስጂዶች ለማደር ተገደናል አሉ። ኤየዊን የተሰኘው ኃያል ወጀብና ንፋስ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የአየርላንድና የሰሜን ብሪታንያ ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ አደረገ።
    続きを読む 一部表示

あらすじ・解説

ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልልሎች በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች ከ167 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የአፋር ክልልን ከኦሮሚያ ክልል ጋር በሚያዋስነው አካባቢ በድጋሚ ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሴት የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች ሂጃብ እና ኒቃብ ለብሰው ወደ ግቢ መግባት በመከልከላቸው በመስጂዶች ለማደር ተገደናል አሉ። ኤየዊን የተሰኘው ኃያል ወጀብና ንፋስ በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የአየርላንድና የሰሜን ብሪታንያ ነዋሪዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ አደረገ።
activate_buybox_copy_target_t1

የጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。