-
サマリー
あらすじ・解説
የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሰላሌ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው በግጭቱ ምክንያት ሕይወታቸው ለአደጋ መጋለጡን ለዶቼቬለ ተናገሩ ። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የBRICS አባል ሐገራት የአሜሪካዉን ዶላር ትተዉ በሌላ ገንዘብ ለመገበያየት ከወሰኑ ለዩናይትድ ስቴትስ ገበያ በሚያቀርቡት ሸቀጦቻቸዉ ላይ የ100% የቀረጥ ጭማሪ ለማድረግ ዛቱ። የጀርመን ወግ አጥባቂ እሕትማማች ፓርቲዎች የክርስቲያን ዴሞክራት ሕብረት (CDU)ና የክርስቲያን ሶሻል ሕብረት (CSU) አዲስ ያረቀቁት ስደተኞችን የሚያግድ ሕግ የሐገሪቱን ፖለቲከኞች እያሟገተ ነው።
activate_buybox_copy_target_t1