エピソード

  • የትዝታው ንጉሥ ማሕሙድ አህመድ| WezWez Addis
    2025/01/08

    በስኬት ቀመር ውስጥ የአንድን ዋጋ ማግኘት ቀላል አይደለም::

    “አንድ ካላሉ… አንደኛ መባሉ ህልም ነው”

    የመሀሙድ ስኬት ሚስጥር ይሄ ነው:: አንድ ብሎ ለመጀመር የኔታ ጋር መሄድ ሳያስፈልገው አንድ ጀመረ፤ ሊስትሮውን አንስቶ ጫማ እያሳመረ ችግሩን አብሮ ጠረገ::

    ማሕሙድ አህመድ

    続きを読む 一部表示
    8 分