エピソード

  • "ኢትዮጵያ ውስጥ የፅንስ ማቋረጥ/ማስወረድ ሕግ አንዳለ የሚያውቁ ዜጎች 55 ፐርሰንት ያህል ብቻ ናቸው፤ የግንዛቤ ክፍተት አለ" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ
    2024/11/10
    ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።
    続きを読む 一部表示
    21 分
  • "ኢትዮጵያዊነት የደም፣ የባሕልና የቋንቋ ልውውጥ ውጤት ነው" ዶ/ር አውግቸው አማረ
    2024/11/07
    ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • "የጨዋ ሠራዊት በተሠማራበት ሁሉ ቀልጦ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በማስጠበቅ ቀጣይ አድርጓል" ዶ/ር አውግቸው አማረ
    2024/11/06
    ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • #74 Talking about your pet peeves (Med)
    2024/11/06
    Learn how to talk about things that annoy you.
    続きを読む 一部表示
    12 分
  • ዩናይትድ ስቴትስ በአማራ ክልል እየተባባሰ ያለው ግጭት አሳሳቢ ነው አለች
    2024/11/05
    ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ700 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ብድር ፈቀደች
    続きを読む 一部表示
    8 分
  • "የአንድ ሀገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
    2024/11/05
    ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
    続きを読む 一部表示
    12 分
  • "መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
    2024/11/05
    ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።
    続きを読む 一部表示
    15 分
  • "አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል

    19 分