エピソード

  • የሚያዚ 10 2017 የዜና መፅሔት
    2025/04/18
    በዛሬዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን በሰሙነ ሕማማት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የምትጠቀምባቸዉ ያሬዳዊ የዜማ ስልቶች በተለየ መልኩ አገልግሎት ይከወኖባቸዋል። አዲሱ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በጦርነቱ ወቅት በትግራይ ለተፈፀመው ወንጀሎች ተጠያቂነት እንዲረጋግጥ እንዲሰራ ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች የተባለ የመብቶች ተሟጋች ድርጅት ጥሪ አቀረበ።
    続きを読む 一部表示
    9 分
  • የሚያዙያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/04/17
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃሐን ደንብ ፖለቲከኞችን ለመሾም በሚፈቅድ መልኩ ዛሬ ዳግም መሻሻሉን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።የፋሲካ በዓልን ከወላጅ-ወዳጆቻቸዉ ጋር ለማክበር ከየአካባቢዉ ወደ አማራ ክልል መጓዝ የፈለጉ አማኞች መጓዝ አልቻሉም። ምክንያት ግጭት ነዉ።ሁለተኛዉ ዘገባችን ይቃኘዋል።የአዲስ አበባ ፖሊስ የኢትዮጵያ ሕዝብን ባሕልና ወግ የሚጥስ ምስል በማሕበራዊ መገናና ዘዴዎች አሰራጭቷል ያለዉን ግለሰብ ማሰሩን የሚቃኝ ዘገባም አለን።የሱዳን ጦርነት፣ የለንደን ጉባኤተኞች ጥሪ ሌለኛዉ የዜና መፅሔት ርዕሳችን ነዉ።
    続きを読む 一部表示
    17 分
  • DW Amharic የሚያዝያ 8 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    2025/04/16
    የትግራይ ክልል መምህራን ደሞዝ እንዲከፈላቸው የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በየነ፣ የድሬደዋ አስተዳደር ፖሊስ ከአራት መቶ ኪሎ ግራም በላይ አደንዛዥ እፅ አስወገደ፣ በውጭ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ድርጅቶች የትብብር መድረክ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ንዋየ ቅዱሳትና መጻህፍት የአዕምሯዊ ንብረት ባለቤትነት
    続きを読む 一部表示
    18 分
  • DW Amharic የሚያዝያ 07 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
    2025/04/15
    የኢትዮጵያ መንግሥት የኢኮኖሚ ዕድገት ዕቅድና የባለሙያ አስተያየት፣ ኢትዮ-ኤይድ፤ የኢትዮጵያ ለአደጋ ስጋት ምላሽ፣ በአዲስ አበባ ቅሬታ ያስነሳው “የመስጂድ አጥር መፍረስ” ፣ የፍልስጤምና ያውሮጳ ህብረት ባለሥልጣናት ውይይት
    続きを読む 一部表示
    19 分
  • የሚያዚያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/04/14
    በዛሬው ዜና መጽሔት ዝግጅት በአማራ ክልል የተከሰተ የነዳጅ እጥረት የህወሓት ሊቀ-መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ፓርቲያቸው ከኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ጋር በተፈራረመው ግጭት የማቆም ሥምምነት ላይ የአፍሪካ ኅብረት አሸማጋዮች በአፋጣኝ ተሰብስበው እንዲወያዩ ጥሪ ማቅረባቸው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እየጨመረ የመጣው የኤች አይ ቪ ተህዋሲ ሥርጭት በአማራ ክልል በኃይል ተሸካሚ የብረት ምሰሶ በተፈጸመ ሥርቆት ደሴን ጨምሮ በተወሰኑ አካባቢዎች ኤሌክትሪክ መቋረጡ። ህወሓት ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች በሰላማዊ ትግል እንዲጸኑ እና ሌሎች አማራጮች እንዳይከተሉ ጥሪ ማስተላለፉ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባሉ።
    続きを読む 一部表示
    18 分
  • የሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ,ም የዜና መጽሔት
    2025/04/11
    በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት በጤና ባለሙያዎች ስራ ላይ ያደረሰዉ ጫና የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ በጦርነት ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ ከነበሩ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች የተወሰኑት ወደየቀያቸዉ ቢመለሱም አሁንም ከሥጋትና ችግር አለመላቀቃቸዉን የሚያወሳዉን የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዘገባ
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • የሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መጽሔት
    17 分
  • የሚያዚያ 1 ቀን 2017 ዓመት የዜና መፅሔት
    2025/04/09
    በአዲስ አበባ ጎጃም መስመር በተደጋጋሚ መንገደኞች መታገታቸው መቀጠሉ፤ ትግራይ ክልል አዲስ የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተሾሞለታል፤ የክልሉ ነዋሪዎች ከአዲሱ አስተዳደር ምን ይጠብቃሉ? አስተያየታቸውን አሰባስበናል፤የግንባታ ዕቃዎች እጥረትና ዋጋ መናር እንዲሁም የመንገዶች መዘጋት ያስከተለው ችግር እንዲሁም በዩኔስኮ የተመዘገበው ዓመታዊው የሸዋል ኢድ በዓል አከባበርን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።
    続きを読む 一部表示
    16 分